የኢትዮጵያውያን ማህበር በኖርዌይ ቅዳሜ ቅዳሜ ላይ ዝግጅት ካለ ማህበረሰቡ የተለያዩ እንቅስቃሴዎች እንዲያደርግ ሎካል አግኝቷል። በአውሮፓውያን አፕሪል 27.2024 ላይ ጀምሯል። በዚሁ አጋጣሚ በጋሼ አበራ የተጻፈው 21ኛ "የዓለማችን ምስጢራት" መጽሃፍ ተመርቋል። በዚህ በአይነቱ ልዩ በሆነ መጽሃፍ ይዘት ዙሪያ ውይይት እና አስተያየት ተሰጥቶበታል። አንባቢያን መጽሃፉ ውስጥ ከተዘረዘሩት 700 ታሪካዊ ክስተቶች በመነሳት የበለጠ ፍንጭ እንዲፈልኩ የሚገፋፋ እንደሆነ ለምረቃው ከመጡት ታዳሚዎች ተችሮታል።
ማህበሩ ያገኘው አዲስ ክለብ
ማህበሩ ሎካል ሳይኖረው ቢያንስ ከ6 አመታት በላይ ሆኖታል። አሁን በአውሮፓውያን አፕሪል 2024 ላይ ኮሚቴው ቅዳሜ ቅዳሜ ላይ ዝግጅት ካለ ማህበረሰቡ እንቅስቃሴዎች እንዲያደርግ ሎካል አግኝቷል። ሎካሉ ኦስሎ መሃል ከተማ ስለሆነ በቀላሉ ተደራሽነት አለው።
ክለቡ ውስጥ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች እና ሰዓት በቅርቡ ይገለጻል!
አድራሻ፤
Schweigaards gate 34E
0191 Oslo
ከታች አስተያየት ወይም ነጥብ ይስጡ!
Error: No site found with the domain 'mail.ethionorway.org' (Learn more)