በአውሮፓውያን 2007 እና 2008 ስፖርት በአውሮፓውያን 2007 እና 2008 ላይ ማህበሩ ለልጆች፣ ለሴቶች እና ለወንዶች የተለያዩ የስፖርት ዝግጂች አድርጓል። ደስ ይል ነበር። ማህበሩን ለተባበሩት እና ተካፋይ ለሆኑ በሙሉ ማህበሩ በጣም ያመሰግናል። 2007 እና 2008 ላይ ማህበሩ ከትውልደ ኢትዮጵያውያን እና ከሌሎች ዜጎች ጋር ከፍተኛ ትብብር ያሳየበት ወቅት ነበር። በኢኮኖሚ፣ በአሰራር ስልት፣ በፕሮጀክት ብዛትና ፍጻሜ አሰራር፤ ከኦስሎ ኮሙና ጋር የቀረበ ትብብር እና መግባባት፣ እና ሁሉን አቀፍ በሆነ ትብብር ከፍተኛ ለውጥ ያሳያበት ጊዜ ነበር። በየጊዜው የሚመረጠው የማህበሩ ኮሚቴ የተቻለውን ሁሉ አስተዋጽኦ እንዳደረገ ደግሞ መረሳት የለበትም።
Error: No site found with the domain 'mail.ethionorway.org' (Learn more)